የአላህ መልእክተኛ ❴ﷺ❵ የፍጥረት ሁሉ አይነታ በዒባዳ ለይ ከሁሉም በላይ የሚተጉ የሚሰሩ ሆነው ሳለ ኢሄንን… — Sunnah Path — TG.ME

የአላህ መልእክተኛ ❴ﷺ❵ የፍጥረት ሁሉ አይነታ በዒባዳ ለይ ከሁሉም በላይ የሚተጉ የሚሰሩ ሆነው ሳለ ኢሄንን ዱዓ ደግመው ደጋግመው ያደርጉ ነበር

عَنْ أَنَسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ: كَانَ
رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يُكْثِرُ أَنْ يَقُولَ:
«يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ»
فَقُلْتُ: يَا رَسُولَ اللَّهِ، آمَنَّا بِكَ وَبِمَا جِئْتَ بِهِ، فَهَلْ تَخَافُ عَلَيْنَا؟
قَالَ: «نَعَمْ، إِنَّ الْقُلُوبَ بَيْنَ أُصْبُعَيْنِ مِنْ أَصَابِعِ اللَّهِ يُقَلِّبُهَا كَيْفَ يَشَاءُ»

​አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረ.ዐ) እንዲህ ይላል፦ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)፦" (የልቦች ተለዋዋጭ የሆንከው [አላህ] ሆይ! ልቤን በእምነትህ ላይ አጽናልኝ) ማለት ያበዙ ነበር።
​እኔም አልኳቸው፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! በእርስዎና እርስዎ ይዘውት የመጡትን (ዲን) አምነናል፤ ታዲያ በእኛ ላይ ይፈራሉን?"
​እሳቸውም አሉ፦ "አዎ! ልቦች በአላህ ጣቶች መካከል ናቸው፤ የፈለገውን እንደፈለገ ይለውጣቸዋል"።
እኔና እናንተ ግን😔🥺
📚ቲርሚዚ ዘግበውታል፦ 2140
❤5
August 20, 2026 542 2