አይረሳም የሆንሽልኝ እንዳልከፍለው አቅም የለኝ እንዳልተወው ባለ ዕዳ ነኝ አይቻልም እንጂ ቢቻልማ ኖሩ… — Sunnah Path — TG.ME

=

አይረሳም የሆንሽልኝ
እንዳልከፍለው አቅም የለኝ
እንዳልተወው ባለ ዕዳ ነኝ

አይቻልም እንጂ ቢቻልማ ኖሩ
ደስታየን ሰጥቼሽ ሳቄን ጨምሬልሽ
ሞትሽን ወስጄ ነፍሴን በሰጠሁሽ


እናቴ!
August 30, 2026 19