አሰላሙ አለይኩም የ Strongiman ቤተሰቦች በጣም እወዳችኋለው አከብራችኋለውና ዛሬ ለናንት ሚሆን ኽይር… — S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸 — TG.ME

አሰላሙ አለይኩም የ  Strongiman ቤተሰቦች በጣም እወዳችኋለው አከብራችኋለውና ዛሬ ለናንት ሚሆን ኽይር ስራ ይዤላቹ መጥቻለው ይህም ምንድነው አሁን ላይ እንደሚታወቀው የሞዴስ ዋጋ በጣም በመወደድ ምክንያት ሴት እህቶችን የአቅማችንን ብር ሰብስበን እየረዳን እንገኛለን በምን መልኩ ካላችሁን ሞዴሱን ገዝተን ለመድረሳ ተማሪዎች ለምናቃቸው አቅም ለሌላቸው ሴቶችም እየሰጠን እንገኛለን

እኛ ኢዛህ የሴቶች ፋውንዴሽኖች ብዙ እቅድና ኒያ አለን ኢንሻአላህ ጅልባብና ኒቃብ መልበስ ለሚፈልጉ እህቶችም የመድረስ አላማ አለን ኢንሻአላህ ይሳካል ::


እና ዛሬ ላስቸግራቹ የመጣሁት ከ50ብር ጀምሮ ለእህቶቻቹ እንድትደርሱላቸው ስል እጠይቃችኋለው እንደምታኮሩኝ አልጠራጠርም እህቶችና ወንድሞቼ

1000782003538
Kubra and Nebiha and Rahmet
❤43🔥4
August 21, 2026 4.1K 4 5