አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አሪሳላህ በጎ አድራጎት ማህበር ባለፈው ከሰበሰብናቸው የተረፉ ቀሪ… — S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸 — TG.ME

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

አሪሳላህ በጎ አድራጎት ማህበር ባለፈው ከሰበሰብናቸው የተረፉ ቀሪ ቁርዓኖች አሉን የቁርዓን እጥረት አለበት የምትሉትን መድረሳ ወይም መርከዝ ጊዜው ሳይሄድ ጠቁሙን ለባሰበት እንሰጣለን🫶

@arisalah_admin
👍23❤8🔥1
September 2, 2026 1.5K 3