👉 የዛሬው ጉዞ ከማለዳው 3⃣ ሰአት ይጀመራል፡፡ተጓዦች ከዚያ ቀድመው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡አርፋጆች አይስተናገዱም፡፡👉 ማልያ መልበስ አስፈላጊ ነው፡፡👉 የስቴድየም መግቢያ ትኬት ሳይዙ መጓዝ ክልክል ነው ‼️👉 ጨዋታው እንዳለቀ ወደ አዲስ አበባ እንመለሳለን✅ ድል ለታላቁ ክለባችን✌️t.me/st_georgefc/1005131