ST.GEORGE FC™🇪🇹: post #10067 — TG.ME

ክለባችን ለቀደሞው አሰልጣኛችን ኢንስትራክተር ፋሲል ተካልኝ የ500ሺ ብር ሽልማት አበርክቷል፡፡ሽልማቱን ያበረከቱት የቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዜያዊ ቦርድ ሰብሳቤ አቶ ነሲቡ ጫኮ ሽልማቱ ኢንስትራክተር ፋሲል ክለባችን አስቸጋሪ ጊዜያትን ባሳለፈበት ወቅት በታማኝነት እና በትጋት ለሰጡት አገልግሎት የተበረከተ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡በተመሳሳይ አዲሱ የፈረሰኞቹ አለቃ ሚቾም በንግግራቸው ኢንስትራክተር ፋሲልን አመስግነዋል፡፡
👍24❤2