@spomcc · 762 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/spomccIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 10, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
የተስተካከለው
አጠቃላይ የጨዋታ መርሐግብር
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
የተስተካከለ ከሰዓት 8:00 ሆኗል
የተስተካከለ 4:30
[media, no text]
የሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ዋንጫ አጓጊነቱ እንደቀጠለ ነው ማክሰኞ ሁለት ጨዋታ ሲካሔድ ተጠባቂው የታዳጊዎች የፍፃሜ ጨዋታ እንዲሁም ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለማለፍ የሚደረግ ትልቅ ፉክክር። NEAR Mobile & Electronics የ2016 አ.ም የሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ዋንጫ እግር ኳስ ውድድር ስፖንሰር መሆናችንን ስንገልፅ ታላቅ ደስታ ይሰማናል !!!! 🎪 ከ NEAR Mobile & Electronics የተለያዩ ኦሪጅናል 🏵️ Samsung phones …
[media, no text]
የጤና ዝውውርን በተመለከተ ቀደም ሲል ዝውውርን በተመለከተ የተላለፈው ውሳኔ ተሳታፊ ክለቦች ባቀረቡት ቅሬታ መሰረት ወደነበረበት የዝውውር ህግ የተስተካከለ መሆኑን እየገለፅን ዝውውሩም እስከ ሐሙስ 30/12/16 U-18 ውጪ የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ:- የፖሊስ ሜዳ ዋንጫ ተሳታፊ ቡድን አባላት ሐሳብ አስተያየታችሁን በነፃነት መግለፅ ትችላላችሁ ነገር ግን አላስፈላጊ ቃላት የምትጠቀሙ አስፈላጊውን እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እንገልፃለን ።
የጤና ዝውውርን በተመለከተ ዛሬ በተደረገው አጠቃላይ ስብሰባ በመነሳት ዝውውርን በተመለከተ በተነሳው ስብሰባ ሁሉም ክለቦች በቡድናቸው ውስጥ ከሚያዘዋውሯቸው ሶስት ተጨዋቾች ውስጥ የውድድሩን እና የዝውውር ህጉን በጠበቀ መልኩ አንድ የክለብ ወይም አንድ የወረዳ ተጫዋች ማካተት ይችላሉ
✍️በጉጉት የሚጠበቀዉ የ2016 የታዳጊዎች U-18 የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 🏆የሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ዋንጫ ጨዋታ 1 🔴 11ኛው ብርጌድ 🆚 ደከር ሲቲ የጨዋታ ቀን :- እሮብ 29/12/2016 ⏰ የጨዋታ ሰዓት : ጠዋት 2:30 ጨዋታ 2 🔴 ማህዲጃ 🆚 ኦ ቲ ኤፍ ⏰ የጨዋታ ሰዓት : ከሰዓት 4:30 🏟 የጨዋታ ቦታ :- ፖሊስ ሜዳ መልካም ጨዋታ ከስፖርታዊ ስነምግባር ጋር !❤️
[media, no text]
✍️በጉጉት የሚጠበቀዉ የ2016 የታዳጊዎች U-18 የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 🏆የሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ዋንጫ ጨዋታ 1 🔴 ምስራቅ ተስፋ 🆚 ከዘይኑን አብዲ የጨዋታ ቀን :- ማክሰኞ 28/12/2016 ⏰ የጨዋታ ሰዓት : ጠዋት 2:30 ጨዋታ 2 🔴 ሐረር ጀጎል 🆚 ጂ ኤም ጂ ⏰ የጨዋታ ሰዓት : ከሰዓት 4:30 🏟 የጨዋታ ቦታ :- ፖሊስ ሜዳ መልካም ጨዋታ ከስፖርታዊ ስነምግባር ጋር !❤️
ሰላም ለሸንኮር ፖሊስ ሜዳ ተሳታፊዎች ነገ ሰኞ 27/12/16 የደም ልገሳ መርሀ ግብር ስላለን ሁሉም ተሳታፊዎች እንድትሳተፉ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፉለን። የእርሶ ደም መለገስ የብዙ ሰዎችን ሕይወት ያድናል !! ደም የሚያስፈልጋቸው እነማን ናቸው ? 🩸በወሊድ ወቅት ደም የሚፈሳቸው እናቶች 🩸ከፍተኛ የቀዶ ጥገና ሕክምና ለሚያስፈልጋቸው 🩸በተለያየ የጤና ችግሮች ሳብያ እንደተወለዱ ደም የሚያስፈልጋቸው ሕፃናት 🩸በከባድ አደጋ ምክንያት ደም የሚፈልጉ ታካሚዎች። ''…
ከቀን 24/12/2016 - 30/12/2016ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የስራ አጥ ወጣቶች ምዝገባ በሸንኮር ወረዳ አንድ መዕከል ስላለ መታችሁ አሻራችሁን በመስጠት እንድትመዘገቡ ስል አሳውቃለሁ ።
ኮሚኒኬ ቁጥር 18
ኮሚኒኬ ቁጥር 17