@soshgs112018 · 361 subscribers
https://t.me/+6flIurrDcwdhYzRk
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/soshgs112018Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 13, 2020per Telegram
We have been tracking it since September 1, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
https://www.facebook.com/100026187457325/posts/pfbid0jtsGEQ5H4eRas4aUeaZQjYDfYCWbXUTRNamhaiHzSeAX1TzGP3PuHQaYV4z78ku2l/
https://www.facebook.com/100057221749720/posts/pfbid0sT8MRhprcLsbQmZXHPpd3oaz6MsfFnjEkdETQaHV6wFia2yCF8ejJn2d9qTjJ8ekl/
[media, no text]
የ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት ክፍያ 1. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወርሃዊ ክፍያ = 2550 ፤ መመዝገቢያ = 500 ድምር= 3050 2. ከ3ኛ-8ኛ ክፍል ወርሃዊ ክፍያ = 2220 ፤ መመዝገቢያ = 500 ድምር = 2720 3. 2ኛ ክፍል ወርሃዊ ክፍያ = 2400 ፤ መመዝገቢያ = 500 ድምር = 2900 4. 1ኛ ክፍል ወርሃዊ ክፍያ = 2550 ፤ መመዝገቢያ = 500 ድምር = 3050 5. ኬጂ 3 ወርሃዊ ክፍያ = 2550 ፤ መመዝገቢያ = 500 …
ለ2019 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፡ ከነገ ረቡዕ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ልዩ የክረምት ትምህርት የሚጀመር መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ሁሉም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በት/ቤት ዩኒፎርም ከጠዋቱ 2:20 ጀምሮ በጥናት መርሃ ግብሩ መሳተፍ ግዴታ መሆኑን እያሳወቅን ወላጅ አስፈላጊውን ክትትል እንዲያደርግ እናሳስባለን ። ትምህርት ቤቱ
መልዕክት ለ2019 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ ከሐምሌ 6-7 ቀን 2018 ዓ.ም ለክረምት ትምህርት በመመዝገብ ረቡዕ ሐምሌ 8 ቀን ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን ። ትምህርቱ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 2:15 እስከ 6:00 ይሰጣል ። ማሳሰቢያ: የክረምት ትምህርት ያልተከታተለ ተማሪ ለሚቀጥለው የትምህርት ዘመን የማይመዘገብ መሆኑን እንገልጻለን። መልካም ጊዜ