ሰበር መረጃ | በሸረሪና ግንባር የተወሰደው የአጸፋ እርምጃ ዝርዝር ውጤት የህወሓት ታጣቂዎች በሸረሪና ግንባር… — Skyline media — TG.ME

🚨 ሰበር መረጃ | በሸረሪና ግንባር የተወሰደው የአጸፋ እርምጃ ዝርዝር ውጤት
የህወሓት ታጣቂዎች በሸረሪና ግንባር የከፈቱትን ማጥቃት ተከትሎ በተወሰደው የተጠናከረ የአጸፋ እርምጃ በዛሬው ዕለት ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማስተናገዳቸው ተረጋግጧል። በውጊያው የተገኘው ዝርዝር ውጤት እንደሚከተለው ቀርቧል፦
🛑 1. የሰብዓዊ ኪሳራ እና ምርኮ
በግንባሩ በተወሰደው እርምጃ በቡድኑ ታጣቂዎች ላይ ከባድ ኪሳራ ደርሷል፦
* የተገደሉ: 777
* የቆሰሉ: 703
* የተማረኩ: 1 የሻለቃ አዛዥን ጨምሮ 141 ታጣቂዎች እና የተለያየ እርከን አመራሮች
⚔️ 2. በቁጥጥር ስር የዋሉ የጦር መሣሪያዎች
በውጊያው በርካታ የቡድኑ ከባድ እና ቀላል ትጥቆች ተማርከዋል፦
* የነፍስ ወከፍ እና ቀላል መሣሪያዎች፦ 1,347 ክላሽ፣ 54 ብሬን፣ 5 ስናይፐር እና 6 አርፒጂ (RPG)
* ከባድ መሣሪያዎች፦ 3 ዙ-23 (በፓትሮል መኪና ላይ የተጠመዱ)፣ 2 ኮርኔት እና 1 የ107 ሮኬት
* ሞርታሮች፦ 1 የ120 ሞርታር፣ 1 የ82 ሞርታር፣ እንዲሁም 2 ልዩ ሞርታሮች (ምንነታቸው በምርመራ ላይ ያሉ)
* የቡድን መሣሪያዎች፦ 9 ድሽቃ እና 1 የድሽቃ ሆ/እግር
* የመገናኛ መሣሪያ፦ 183 ሬድዮ
🚙 3. የተማረኩ ተሽከርካሪዎች እና ሎጂስቲክስ
ከጦር መሣሪያው በተጨማሪ ለቡድኑ ሎጂስቲክስ ሲያገለግሉ የነበሩ ንብረቶች በቁጥጥር ስር ውለዋል፦
* 2 ኦራል የጭነት መኪናዎች
* 2 ፓትሮል ተሽከርካሪዎች
* 2 ጀነሬተሮች
* ተጨማሪ ሎጂስቲክስ፦ የጥይት ዴፖዎች፣ የሕክምና ቁሳቁስና መድኃኒቶች፣ የተለያዩ ተተኳሾች፣ የደረት ትጥቆች፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና ነዳጅ ዘይት።
📌 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን እንደደረሱን ማጋራታችንን እንቀጥላለን።
❤6👍1
August 1, 2026 1.4K 3