አዲስ አበባን በሚመለከት አዲስ ምክረ ሐሳብ መቅረቡ ተነገረ
#Ethiopia:
ከቀረቡት 400 ያህል ምክረ ሐሳቦች በ396ቱ ላይ ያለ ልዩነት መስማማት ተችሏል ተብሏል
የአዲስ አበባ ሕጋዊ ባለቤትነትን ጉዳይ አስመልክቶ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች ባቀረቡት ቅሬታ፣ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለውሳኔ ሰጪው አካል ለሚያዘጋጀው የተጠቃለለ ምክረ ሐሳብ ዕገዛ ለማድረግ አዲስ የተዋቀረው ኮሚቴ፣ አዲስ አበባ የፌዴራል መንግሥት ‹‹አካል ናት›› የሚለው ቀርቶ ተጠሪ ትሁን የሚል ምክረ ሐሳብ ማቅረቡ ተነገረ።
የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ ከተማ መሆኗ በሕግ ይደንገግ በሚል ያቀረቡትን ቅሬታና የ500 የሥራ ቡድን አዲስ አበባ የፌዴራል መንግሥት ‹‹አካል ናት›› እንዲባል ...
🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/159526/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር ↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም ↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
🧾 የስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
📢 የጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
📩 ለዜና ጥቆማ እና መረጃ፡ [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
Forwarded fromሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

4