ሥላሴን አመስግኑ media ✨: post #4948 — TG.ME

https://youtu.be/P7tb2SjTwRc?si=BJIjN-WnG3RIWwxC
YouTube
🛑አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ወረብ☺️ ደብተራ ፍጽምት | በአንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት ታዳጊዎች
ወረብ ዘነሐሴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ደብተራ ፍጽምት ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ ፈለሰት እምዘይበሊ ኀበ ኢይበሊ በመሰንቆሁ እንዘ የኀሊ ዳዊት አቡሃ ዘወልዳ ወዓሊ ትርጉም ፦ የጳውሎስ ድንኳን እመቤታችን የአባቷ አገልጋይ ዳዊት በበገና እያመሰገነ ከሚያልፈው ዓለም ወደ ማያልፈው ዓለም ዐረገች (ሄደች)። ምንጭ:- - የነሐሴ 16 ዚቅ - የቅዱስ ያሬድ ድርሰት - ስንክሳር መጋቢት 29…
❤2
August 24, 2026 379 1