@Bisrat_Media · 1.2K subscribers
ይህ ቻናል የተከፈተው ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን መረጃ የምንለዋወጥበት በዓይነቱ፣ በይዘቱ ለየት ያለ ቻናል በይፋ ከፍቻለሁ። በዚህ ቻናል👇👇👇 ✔ ፎቶዎችን ✔ቪዲዮችን ✔መፅሐፍትዎችን ✔ታሪኮችን ታገኙበታላችሁ።👇👇 Http://Telegram.me/Bisrat_Media Http://tiktok/@Bisrat_Media https://youtube.com/@BisratTube19?si=3HfoFy4qaLDuC77k
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Bisrat_MediaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 7, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 31, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ልተውሽ አልችልም #አዲስ_ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ አብርሐም ገረመው#newsong #ድንግልማርያም https://youtube.com/watch?v=-8jHMcFa9cA&si=xjkUTjlMIsDUfJhh
https://youtu.be/P7tb2SjTwRc?si=BJIjN-WnG3RIWwxC
አስርቱ ትዕዛዛት የተጻፉት በምን ላይ ነው ?
[media, no text]
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ…
https://www.instagram.com/p/Db5TMjejKpK/?igsh=MTZyZWI1MnNtYXJodQ==&igsi=MTZyZWI1MnNtYXJodQ== ሁላችንም የተቻለንን በልዑል እግዚአብሔር ስም እናግዝ🙏