ለኤጀንሲዎች የተዘጋጀ ልዩ እድል! ​ሰላም ቤተሰብ! Agency Level B የደረሳችሁ እና ቢያንስ 5 አክቲቭ… — 𝐒𝐇𝐄𝐑𝐄𝐅 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀 — TG.ME

🚨ለኤጀንሲዎች የተዘጋጀ ልዩ እድል!
​ሰላም ቤተሰብ! Agency Level B የደረሳችሁ እና ቢያንስ 5 አክቲቭ (Active) ሆስቶች ያላችሁ ኤጀንቶች የ WhatsApp Official Customer Service በቀጥታ እንዲከፈትላችሁ ላግዛችሁ ዝግጁ ነኝ!
​ይህ አገልግሎት ለኤጀንሲያችሁ ስራ እጅግ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ነው፦
ዋና ዋና ጥቅሞች፡
🔹 ጥያቄና ችግሮቻችሁን ከ Bot ጋር ሳይሆን በቀጥታ ከዋና አድሚኖች ጋር በመነጋገር መፍታት ትችላላችሁ።
🔹 ለማንኛውም ጉዳይ በ10 ደቂቃ ውስጥ ፈጣን ምላሽ የምታገኙበት ትልቅ አጋጣሚ (Opportunity) ነው።
📌 ምን ማድረግ ይጠበቅባችኋል?
1️⃣ በፖፖ (Poppo) መተግበሪያ በ ID 101010 ላይ መልእክት ላኩልኝ።
2️⃣ "ኤጀንሲ ሌቭል B ደርሻለሁ፤ በ 093647**** ዋትሳፕ አስከፍትልኝ" ብላችሁ ትክክለኛውን የዋትሳፕ ስልክ ቁጥራችሁን በማስገባት ፃፉልኝ።
3️⃣ ኤጀንሲ ሌቭል B መድረሳችሁን የሚያረጋግጥ ስክሪን ሾት (Screenshot) አብራችሁ ላኩልኝ።
​ይህን እድል እንዳያመልጣችሁ፤ ፈጠናችሁ ተጠቀሙበት! 💪
❤12👍1👏1
September 5, 2026 1.6K 17 17