ቴሌግራምን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ! ✨ የቴሌግራም አካውንቶን ይበልጥ ፕሮፌሽናል ለማድረግ፣ ለቢዝነስዎ ተዓማኒነት ለመጨመር ወይም በነጻነት ለመጠቀም Telegram Premium ምርጥ ምርጫ ነው። አካውንቶን ወደ ፕሪሚየም ሲቀይሩ የሚያገኟቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ ⭐ ፕሪሚየም ባጅ (Star Badge)፦ ከስምዎ ጎን የኮከብ ምልክት በማስቀመጥ ለአካውንትዎ ወይም ለቻናልዎ የተለየ ግርማ እና ተዓማኒነት ይሰጣል። 📁 ትላልቅ ፋይሎችን መላክ፦ እስከ 4GB የሚደርሱ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን እና ዶክመንቶችን ያለምንም መቆራረጥ በከፍተኛ ፍጥነት ይላኩ እንዲሁም ያውርዱ። 🎙 ድምፅን ወደ ጽሑፍ መቀየር (Voice-to-Text)፦ የድምፅ መልዕክቶችን (Voice Message) ማዳመጥ በማይመችዎት ቦታ ላይ በአንዲት ጠቅታ ወደ ጽሑፍ ለውጠው ያንብቡ። 💬 ፈጣን እና የቀጥታ ቋንቋ ትርጉም፦ በቻቶችም ሆነ በቻናሎች ውስጥ ያሉ መልዕክቶችን በቅጽበት ወደሚፈልጉት ቋንቋ መተርጎም ይችላሉ። ✨ ልዩ ኢሞጂዎች እና አኒሜሽኖች፦ በሺዎች የሚቆጠሩ ልዩ አኒሜሽን ያላቸው ኢሞጂዎችን እና ሪአክሽኖችን ይጠቀሙ። 🚀 ገደቦች በእጥፍ ማሳደግ፦ እስከ 1000 ቻናሎችን መቀላቀል፣ እስከ 10 ቻቶችን ፒን (Pin) ማድረግ እና በርካታ ፎልደሮችን መክፈት ይችላሉ። 🚫 ማስታወቂያ የሌለው አጠቃቀም፦ ምንም ዓይነት የቴሌግራም ስፖንሰር ማስታወቂያ ሳይረብሽዎት በንጽሕና ይጠቀሙ። 📸 ቴሌግራም ስቶሪ (Stories)፦ ስቶሪዎችን በከፍተኛ ጥራት፣ በፈለጉት የጊዜ ገደብ እና ልዩ መብቶች ያጋሩ። 💰 የዋጋ ዝርዝር (Packages)፦ ለ 3 ወር ፦ 2,849 ብር ለ 6 ወር ፦ 3,749 ብር ለ 12 ወር (1 ዓመት) ፦ 6,549 ብር (እጅግ አዋጭ - Best Value) በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ አገልግሎቱን ለማግኘትና ፕሪሚየም ለማስደረግ አሁኑኑ ያናግሩን፦ 📩 ቴሌግራም፦ @azeem_visuals 📞 ስልክ / WhatsApp፦ +251 928 050 598
ቴሌግራምን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ! ✨ የቴሌግራም አካውንቶን ይበልጥ ፕሮፌሽናል ለማድረግ፣ ለቢዝነስዎ… — 𝐒𝐇𝐄𝐑𝐄𝐅 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀 — TG.ME
September 3, 2026 3.1K 2 5