የአሜሪካ ልዑካን ከሞስኮ መልስ ወደ ኪየቭ ሊያቀኑ ነው‼ ትናንት በሞስኮ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር… — Sheger Press️️ — TG.ME

የአሜሪካ ልዑካን ከሞስኮ መልስ ወደ ኪየቭ ሊያቀኑ ነው

ትናንት በሞስኮ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር «ውጤታማ» ውይይት ያደረጉት በስቲቭ ዊትኮፍና ጃሬድ ኩሽነር የሚመሩት የአሜሪካ አደራዳሪዎች ዛሬ ዩክሬን ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ኩሽነር ውይይቱን «ወደ ፊት የሚያስጉዝ» ሲሉ የገለጹት ሲሆን፣ ዊትኮፍ በበኩላቸው ጦርነቱን በዲፕሎማሲ ለመጨረስ ሰፊ እድል መኖሩን ጠቁመዋል።
👍8❤2
September 6, 2026 4K