ትራምፕ የዩክሬንን ጦርነት ለማቆም አዲስ እቅድ የያዙ መልዕክተኞችን ወደ ሞስኮ እና ኪየቭ ላኩ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አራት ዓመታትን ያስቆጠረውን የዩክሬን ጦርነት ለመቋጨት የሚያስችል አዲስ የሰላም እቅድ የያዙ ሁለት ልዩ መልዕክተኞችን ወደ ሩሲያ እና ዩክሬን መላካቸውን ይፋ አድርገዋል።
ፕሬዚዳንቱ ስቲቭ ዊትኮፍ እና አማቻቸው የሆኑትን ጃሬድ ኩሽነርን የሰላም ስምምነት መፍጠር ይቻል እንደሆነ እንዲያጠኑ የላኳቸው ሲሆን፣ መልዕክተኞቹ ቅዳሜ ዕለት በሞስኮ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር፣ እሁድ ደግሞ በኪየቭ ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር እንደሚወያዩ የአክሲዮስ ዘገባ ያመላክታል።
6
4
1September 5, 2026 4.7K 1