ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሳምንታት በኋላ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይ ታዩ!
ጠቅላዩ በማኅበራዊ ገፃቸው ላይ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል ስምምነት ዛሬ ማከናወናቸውን ገልጸዋል።

16
14
6
2September 3, 2026 4.4K 3 3