🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 #ተጠቀሙበት_ወይ_ለሚጠቀምበት_ላኩት
ቲክቶክ ላይ ትንሽም ይሁን ትልቅ የራሳችሁን ምርትና አገልግሎት በመፖሰት ስራ እየሰራችሁና እቃዎች እየሸጣችሁ ፡ አልያም የራሳችሁን ቁምነገር ያለው ነገር እየፖሰታችሁ ነገር ግን አካውንታችሁ ከፍ አልል ያላችሁ ብዙ እይታ አልታይላችሁ ብሎ የተቸገራችሁ ካላችሁ ሁነኛ መፍትሄ ቀርቦላችዃል 🙏
ቴሌግራም ላይ "አብረን ከፍ እንበል" የተሰኜ ቻናል ከፍተን አባላቶችን በመመዝገብ ወደ ስራ ገብተናል አሁን ላይ 170 ደርሰናል የምንፈልገው ቁጥር 400 ነው ።
🎤 የቻናሉ ጥቅም ምንድነው ለምትሉ ይሄውና በዝርዝር እንደሚከተለው 👇
1✅ ቻናላችን ውስጥ የገባ ሰው ቲክቶክ ላይ ቪዲዮ ፖስት ሲያደርግ ወዲያውኑ ሊንኩ ቻናሉ ውስጥ ይቀመጥለታል ከዛም የቻናሉ አባላቶች በሙሉ linkun ነክተው ወደ ቪዲዮው በመሄድ like ያደርጋሉ comment ይሰጣሉ copylink & repost ያደርጋሉ አስቡት ቪዲዮውን በአንዴ ያሁሉ ሰው ያ አይነት እንቅስቃሴ ሲያደርግበት 🤔 ቫይራል የመሆን እድሉ እጂጉን ሰፊ ነው ።
2 ✅ የቻናሉ አባል የሆነ ሰው አካውንቱ ድንገት warning ቢሰጠው ወይም report ቢደረግበት ሁሉም የቻናሉ አባላት copylink በማድረግ ከዛ ነገር ነፃ የማረግ ሀላፊነት አለባቸው
3✅ የቲክቶክ ቪዲዮ አሰራርን በተመለከተ
👉የቪዲዮ ከለር (video colour)
👉ድምፅ ( voice)
👉voice over
👉 ሙሉ የቪዲዮ አሰራር ትምህርቶች በዘርፉ ሙያው ባላቸው አካሎች የተዘጋጄ ክፍያ በመክፈል ቀጥረን በፅሁፍ በምስልና ቪዲዮ ቻናሉ ላይ ይለቀቁለታል
4✅ የቻናሉ አባል የሆነ ሰው የሚሸጠውን እቃ አልያም የሚያቀርበውን አገልግሎት የቻናሉ ቤተሰቦች ቅድሚያ ሰጥተው የመግዛትና የመጠቀም ሀላፊነት አለባቸው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ለመግባት ከመወሰናችሁ በፊት ቀድመው የገቡትን አባላት አካውንታቸው ላይ ያመጡትን ለውጥ ጥይቋቸው 🤟
✅✅ዋና ነጥብ ✅✅✅
ሀሳቡን አምኖበት ወደዚህ ቻናል መቀላቀል የፈለገ ሰው ማድረግ የሚጠበቅበት ብቸኛ ነገር
የመመዝገቢያ 500 ብር ክፍያውን
በቴሌብር 0972030428 seid
cbe 1000343005516 seid
BOA 141496662
በመክፈል የከፈለበትን ስሊፕ በቴሌግራም @gitmsetim (0972030428) ላይ ለኔ ይልካል ከዛም የቻናሉ ሊንክ ተልኮለት አባል ሆኖ ይፀድቃል 🙏
🚨🚨🚨ማሳሰቢያ 🚨🚨🚨🚨
🎤 ይህ የምትከፍሉት በ አንድ ወር ውስጥ በአካውንታችሁ ላይ የፎሎዎርም ሆነ የእይታ ( view ) ለውጥ ካላያችሁ ሙሉ በሙሉ ተመላሽ ይሆንላችዃል 🙏
🎤 በራሳችሁ ችግርና የቻናሉን ህግ ባለማክበር ከተባረራችሁ ግን ተመላሽ አይሆንም
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
⛔️ ከዚህ የመጀመሪያ ክፍያ ውጭ ምንም የምትከፍሉት ክፍያ የለም እስከመጨረሻው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
✅✅✅✅✅✅✅✅
🎤የምትከፍሉት ብር በቻናሉ ውስጥ ለምታገኙት ጥቅሞች ለምሳሌ በየጊዜው update የሚደረጉ መቀየር ያሉባችሁ ህጎች ይለቀቃሉ
🎤ቢሰሩ አዋጭ የሚሆኑና ቫይራል የሆኑ ከምትሰሯቸው ስራዎች ጋር የተገናኙ የኮንቴንት ሀሳቦች በግላችሁ ይሰጣችዃል ። ለምሳሌ ልብስ የምትሸጥ አንድ ሴት በምን መልኩ ብትቀርፅና ቀረፃው ውስጥ ምን ምን ነገሮች ብታወራ more ትኩረት ይስባል የሚለውን ነገር "ለብቻዋ" እንጠቁማታለን
🎤video hook የቪዲዮችሁ የመጀመሪያ ሰከንዶች በጣም አጓጊና ሳቢ እንዲሆኑ የሚያደርግ ከዚህ በፊት ተሰርቶ የማይታወቅ ሀሳቦችን ከምትሰሩት ስራ ጋር በተገናኜ መልኩ ሹክ ትባላላችሁ
🎤አጠቃላይ የቲክቶክ አልጎሪዝም ህጎችና የቲክቶክ ሲቲንግ ትምህርቶችም ፖስት ይደረጋሉ
#በእርግጠኝነት_ለውጥ_የምታዩበት_ምርጥ_ሀሳብ_ነው_ቀድመው_ይቀላቀሉ 🙏



