@sdasong · 4.7K subscribers
Ethiopian Seventh day Adventist Church songs are uploaded here. So you can get over 900+ songs from old to new when ever and where ever you are. So please share it. Disclaimer - We don't own any of the content in this channel.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/sdasongIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 28, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
7 advertisers placed 7 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
https://youtu.be/3JIBzTHLfdc?si=LWukS-k_CFhlE-b2
🔴አዳነን ህያው ላደረገን ህይወቱን ሰጥቶ በፊቱ ላቆመን ዘይት ቀብቶ እናከብረዋለን በደስታ እዚህ ላቆመን ለጌታ አዳነን ለእኛ ሞቶ በመስቀል ህይወቱን ሰጥቶ ህያዋን አደረገን ደሙን ለእኛ አፍስሶ ህይወቱን ለእኛ ሰጥቶ በደሙ እኛን ወርሶ ክብር እና ውዳሴ ለእርሱ እናቀርባለን በፊቱ ሁልጊዜ በደስታ እንቀርባለን ያደረገልን ብዙ ከአዕምሯችን በላይ ያመሰግኑታል ምድር እና ሰማይ ዛሬ በነጻነት እኛ እንኖራለን የሚያሰጋን የለም አለ እርሱ አብሮን ለእያንዳንዳችን ሆኖናል ቅጥር…
የዛሬው የ "ከመዝሙሩ በስተጀርባ" የተሰኘው የውይይት ጊዜ ይሄንን ይመስል ነበረ። በቀጣይ በሌላ እንግዳ እስከምንገናኝ ሰላም ቆዩልኝ። ስለፕሮግራሙ ያላችሁን አስተያየት፣ ቢሻሻል፣ ይሄ ቢሆን የምትሉትን እንዲሁም እንዲጠየቅላችሁ የምትፈልጉትን ዘማሪ ከስር በcomment ወይም በinbox @simera1 ላይ ልታስቀምጡ ትችላላችሁ። ቀጣይ እስክንገናኝ የጌታ ሰላም ለሁላችሁም ይብዛ። sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ 👇JOIN OUR CHANNEL👇 …
ጥያቄ:- ካለህ የተጣበበ ጊዜ ቀንሰህ ይሄንን የመሰለ ውይይት እንድናደርግ ፍቃደኛ ስለሆንክ በጣም አመሰግናለው። 🗣[በሱፍቃድ]: "እኔም ይህ ዕድል ስለተሰጠኝ እና ስለተሳተፍኩ አመሰግናለሁ...እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏" #ከመዝሙሩ_በስተጀርባ
ጥያቄ:- 📖 የምትወደው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ? 🗣[በሱፍቃድ]: "የምወደው ጥቅስ እንደማንኛውም ክርስቲያን ዮሀንስ 3:16ን በጣም ብወደውም፣ አሁን አእምሮዬ ላይ የመጣው ኤርምያስ 29፥11 "ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።" የሚለው እግዚአብሔር የተናገረው ኤርሚያስ 29:11 በጣም ከምወዳቸው ጥቅሶች መካከል ነው እና እርሱን ማንሳት እፈልጋለሁ።" #ከመዝሙሩ_በስተጀርባ