Arbaminch KHC/Rehoboth Primary School: post #487 — TG.ME

ለርኆት ት/ቤት ተማሪ ወላጆች የከበረ ሠላምታችንን እያቀረብን የካቲቲ 15/2017ዓ.ም የ1ኛ ሰምስቴር የተማሪ ውጤት መነሻ በማድረግ ከወላጆች ጋር የጋራ ውይይት ስለምኖረን ቅዳሜ ዕለት ከጠዋቱ 2:30 እንድትገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን። ት/ቤት

👍6
February 20, 2025 1.4K