@sanofipharma2024 · 882 subscribers
Join us if you want to see the daily vacancies. Communication/for your constructive comments @ElevatorVacancy1_bot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/sanofipharma2024Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 24, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች የተቀመጠውን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን የመፈተኛ ጣቢያ እየመረጣችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ የፈተና ጣቢያ መረጣ እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ምርጫችሁን እንድታገባድዱ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ምዝገባው …
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሚ ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር አስተሳሰራችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ፈተናውን ለመስጠት እየተዘጋጀ በመሆኑ ሁላችሁም ተመዛኞች ከግንቦት 20 – 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /…
COC ለመፈተን እየጠበቀችው ላላችሁ ጤና ባለሙያ ከላይ የተለጠፈ ቪድዮ በመከተል መመዝገብ ትችላለችሁ
[media, no text]
የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ይመዝገቡ! የ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል። ምዝገባው ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ተፈታኞች በተሰጠው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ እንድትመዘገቡ አገልግሎቱ አሳስቧል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://eap.ethernet.edu.et/login