ስልክ ስትገዙ ይጠቅማችኋል 👌 ሳምሰንግ A ወይስ M? የትኛው Series ይበልጣል ? 📌 Samsung… — 𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱 — TG.ME

👉ስልክ ስትገዙ ይጠቅማችኋል 👌

ሳምሰንግ A ወይስ M? የትኛው  Series ይበልጣል ?

📌  Samsung A-Series ፦ A-Series ማለት ሳምሰንግ ተንክባክቦና አስውቦ የሚሰራቸው ስልኮች ናቸው።

🎯 እንደ ውድ ስልኮች (S-Series)  ከ premium (ውድ)  እቃ የሚሰሩ ናቸው ።

🎯 በአጋጣሚ ውሃ ውስጥ ቢወድቅ ወይም ዝናብ ቢነካው የመትረፍ ዕድሉ ከፍተኛ ነው ፎቶዎቻቸው ጥርት ያሉና ለሶሻል ሚዲያ ፖስት የሚሆኑ ናቸው ።

🎯Samsung Knox የተባለ ጠንካራ የመረጃ ጥበቃ አለው ።

📌 Samsung M-Series ፦

🎯 M-Series  ለባትሪና ለስራ የተፈጠረ ነው በአብዛኛው 6000 mAh ባትሪ ስላላቸው፣ አንዴ ቻርጅ አድርገው ለሁለት ቀን ያለምንም ስጋት መጠቀም ይችላሉ ።

🎯  አንዳንድ ውድ ነገሮች ስለሚቀነሱባቸው፣ በትንሽ ብር ትልቅ አቅም (RAM/Storage) ይሰጠናል ።

🎯 ጌም ለሚጫወቱ፣ ፊልም ለሚያዩ እና ቻርጅ መሙላት ለሚሰለቻቸው ሰዎች ምርጥ ምርጫ ነው ።

ስልክዎን ረጅም አመት እንዲያገለግለ ናተሻለ ጥራት ከፈለጉ A-Series ን ይምረጡ ። ነገር ግን ባትሪው ለረጅም ሰአት የሚቆይ ስልክ ነው የምፈልገው ካሉ M-Series ይምረጡ ።


ከጠቀማችሁ ደግሞ 👍😍❤️
👍85❤36🫡11😍6👏5🤝4🎉3👌2💘2🤔1
August 20, 2026 18.7K 14 36