ለ ወደቃቹ ሰዎች ልምከራቹ እኔም ከ 3 አመት በፊት ወድቄያለሁ! ግን ለበጎ ነበር አሁን ተረጋጉ እና ለ ቤተሰብ ካሰባቹ የሆነ ነገር ካሁኑ መማር ጀምሩ በ ጎን ደሞ ሞያ ተማሩ ይሄ first step ነው ምክንያቱም ቤተሰብ ተቀምጣቹ ሲያያቹ ሁሌ ያንን ነው ሚያስታውሰው
ሁለት online ላይ ስራ መስራት ሞክሩ ሳትሰለቹ ምትሰሩ ከሆነ online ላይ በ ወር 5-20k መስራት ተራ ነገር ነው
ሶስት ስፖርት ጀምሩ አይምሯቹ ሰውነታቹን አዘጋጁት ለ ጤናቹም ቢሆን.
ትምህርት የ ህይወት አንዱ መንገድ ነው አሁን ወደቃቹ ማለት ነገ ትወድቃላቹ ማለት አይደለም ዋናው ትምህርት ቤተሰብ ገንዘብ አይደለም አይምሮህ ነው ይመቻችሁ ለማንኛውም
71
25
13August 25, 2026 12.3K 24 5