☑️Internship Program ድርጅታችን በ Digital Marketing ዘርፍ በርካታ ታላላቅ እና ግንባር ቀደም የኢትዮጵያ ኩባንያዎችን በማስተዋወቅ ስራ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል። ድርጅታችን ፈጠራ የታከለበትን የዲጂታል አለም ከእኛ ጋር በመቀላቀል ተግባራዊ ልምድ መቅሰም ለሚፈልጉ ብቁና ተነሳሽነት ያላቸውን ወጣቶች በInternship Program ማሳተፍ ይፈልጋል። ☑️የክፍት የስራ መደቦች ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing) አጫጭር የማህበራዊ ሚዲያ ቪዲዮዎችን …
August 19, 2026 11.8K 1 1