TELEGRAM 13 አመቱን ደፈነ💥
👑 ቴሌግራም ከተመሰረተ ዛሬ 13ኛ አመቱን ይዟል የቴሌግራም መስራቹ አጠቃላይ ሀብቱ ወደ 15ቢሊዮን $ እንደሆነ ይገመታል ቴሌግራም አሁን ላይ በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን ወይም ማሻሻያዎችን እየጨመረ በተወዳጅነቱ ቀጥሏል ለብዙ ሰዎችም የገቢ ምንጭ ነው
እስኪ እንደኔ ቴሌግራምን የሚወድ😍👍 ቴሌግራም መጠቀም ከጀመራችሁ ደግሞ ስንት አመት እንደሆናችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ እኔ 8አመት 😉

108
31
11
5
4
3August 14, 2026 23.9K 44 7