Email ቹ ላይ ከተለያየ ሳይት የማትፈልጉ Notification እየገባ ካዛጋቹ ይህን አስተካክሉ :- ✔️ወደ… — 𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱 — TG.ME

📧Email ቹ ላይ ከተለያየ ሳይት የማትፈልጉ Notification እየገባ ካዛጋቹ ይህን አስተካክሉ :-

✔️ወደ Email ግቡና ከላይ 3 ቷን ሰረዝ ንኩ ከዛ ትንሽ ወረድ በሉና "Manage Subscription " ሚለውን ነክታቹ በመግባት እዛ ውስጥ ማትፈልጓቸው ብዙ ሳይቶች አሉ እየነካቹ "Unsubscribe " በማድረግ እስከመጨረሻ ማቅዋረጥ ትችላላቹ ::

የብዙ ሰው ችግር ነው እና ከጠቀማችሁ 👍😍
❤43👍17👏6🔥3🆒2🤔1
August 13, 2026 23.3K 2 18