ኮምፒውተር ላይ የYouTube😉 አጠቃቀማችሁን የሚያቀሉ keyboard shortcuts 🔠C= caption… — 𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱 — TG.ME

✔️ኮምፒውተር ላይ የYouTube😉 አጠቃቀማችሁን የሚያቀሉ keyboard shortcuts
🔠C= caption ወይም subtitle on/off ለማድረግ።
🔠F= Full screen ለማድረግ አልያም ለመመለስ።
🔠= ለ10 ሴኮንድ ለመመለስ።
🔠= ለ10 ሴኮንድ ለማሳለፍ።
🔠= mute ወይም Unmute ለማድረግ።
✔️Shift+N= playlist እያየን ባይሆን ራሱ ቀጣይ ቪድዮ እንዲከፍትልን መጠቀም እንችላለን።
🎵Shift+P =  በተመሳሳይ playlist እያየን ባይሆንም ወደኋላ ያለውን ቪድዮ መክፈት ያስችለናል።
🔠T= theatre mode on/off ለማድረግ የሚጠቅም ሲሆን ይህም fullscreen ሳይሆን ቪድዮው horizontally ወይም ወደጎን የሚሰፋበት feature ነው።

REACTION ከተመቻቹ❤️
❤41👍7👏7🆒6🔥3😍3🥰2
August 9, 2026 26.1K 4 29