@samitech19 · 4K subscribers
This channel is about to download best app, about cryptocurrency, Airdrop and generally about tech information
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/samitech19Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 14, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $1–5.
🖐እንዴት አመሻቹ ቤተሰብ 👉 እንደሚታወቀው ይህ channle የተለያዩ አዳዲስ ጠቃሚ አፕልኬሽኖችን ለእናንተ በመልቀቅ ይታወቃል ዛሬ ግን ለ እናንተ እድሉን በመስጠት በቻናላችን ላይ እንዲለቀቅላቹ የምትፈልጉትን አፕልኬሽን ኮሜንት ጠይቁኝ እኔም ልልቀቅላቹ 👍 በ እናንተ ምርጫ የምትፈልጉትን አፕልኬሽን ስም ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ🤝 መልካም አዳር 🫠
💥 EID MUBARAK! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢደል አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ !በአሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ ፣ የአንድነት ይሁንላችሁ!!
💥⚽️ ውድ የ አርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላቹ Arsenal ከ 22 አመት ቡሀላ የ ፕሪሜሊግ ዋንጫውን🏆🏆🏆 በ አሁኑ ሰአት ከፍ 🖐አርጓል ሁላቹም የ አርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላቹ ። ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️ Arsenal ዋንጫውን🏆 በመብላቱ ምን ተሰማቹ አስኪ በ React አሳዩኝ 👇👇👇 ደስታ 👍 ሀዘን 😭
👉 free internet 👈በነፃ መጠቀም ለምትፈልጉ ሰዎች በሙሉ🙌። ቤተሰብ በፍላጎታቹ መሰረት የ አፕልኬሽኑ link ከታች አስቀምጬላቹሀለው ማወቅ ያለባቹ ነገር አፕልኬሽኑ እንደ ፕሌይስቶር አይነት ሲሆን በውስጡ በነፃ የሚሰሩ የ free internet አፕልኬሽኖችን ይይዛል እናንተም ከላውላይ እነሱን በማውረድ በነፃ መጠቀም ትችላላቹ 👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.themado.kayo ያልገባቹ ሰዎች ቪዲዮ እ…
🖐ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ በ አንዳንድ ችግር ምክኒያት ለቲንሽ ጊዜ ለእናንተ አዳዲስ ነገር ፖስት ማድረግ አቁሜ ነበር አሁን ግን በ አዲስ Energy መጥቻለው 💪 እሱንም በማስመልከት ዛሬ አዲስ 👉free initernet 👈በነፃ መጠቀም የምትችሉበት የሚገርም አፕልኬሽን ይዤላቹ መጥቻለው ። አፕልኬሽኑ እንዲለቀቅላቹ ከፈለጋቹ አስኪ በ React 👍❤️🔥 አሳዩኝ