'' የሸሪዓ ህግን በሀገራችን በፍጹም አንፈቅድም '' ኢብራሂም ትራውሬ
🇧🇫||— የቡርኪናፋሶ መሪ የሆኑት ኢብራሂም ትራውሬ በሀገራቸው የሸሪዓ ህግ ተግባራዊ እንዳይሆን ማገዳቸውን ገለፁ ፣ ኢብራሂም ትራውሬ በተያያዘ የሸሪዓ ህግን ለመማር ወደ ሳውዲ አረብያ የሄዱ ዜጎች ከሳይንስ ጋር የማይገናኝ ትምህርት ተምሮ የሚመጡ ከሆነ ወደ ሀገራቸው እንዳይመለሱ አስጠንቅቀዋል ፣ መሪው ሀገራቸው ወደ ኋላ የቀራችው በሳይንስና ቴክኖሎጂ እንጂ በሀይማኖት አይደለም ከእንግዲህ የሚያስፈልገን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ነው በማለት ተናግሯል ።
#ኢብራሂም_ትራውሬ

















