ጥቂት ቦታዎች ብቻ ቀርተዋል! የመስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የሙያ ዓውደ ርዕይ እና የምረቃ ፕሮግራም በዚህ… — Roots and Wings Ethiopia — TG.ME

ጥቂት ቦታዎች ብቻ ቀርተዋል! የመስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የሙያ ዓውደ ርዕይ እና የምረቃ ፕሮግራም በዚህ ቅዳሜ ነው።

እንዳያመልጥዎ! በሩትስ ኤንድ ዊንግስ ሥልጠና የወሰዱት መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ሙያዊ ችሎታ የሚያሳዩበት እና የሚመረቁበት ታላቅ ቀን ደርሷል።

የእነዚህን ታታሪ ተማሪዎች ስኬት አብረውን ያክብሩ!

መግቢያ ነፃ ነው! ቦታዎ ከመያዙ በፊት አሁኑኑ ይመዝገቡ!

➡️ ለመመዝገብ፡ https://lnkd.in/eGBAP8Jd

ለበለጠ መረጃ ዘወትር በስራ ሰአት ይደውሉ!
+251923113487
+251912487585
❤2🔥1
October 7, 2025 438 1 6
ጥቂት ቦታዎች ብቻ ቀርተዋል! የመስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የሙያ ዓውደ ርዕይ እና የምረቃ ፕሮግራም በዚህ… — Roots and Wings Ethiopia — TG.ME