ሰላም የሩትስ ኤንድ ዊንጊስ ቤተሰቦች መስማት የተሳናቸው ሴቶች በትምህርት ቤት፣ በቤት እና በሕዝብ አገልግሎት… — Roots and Wings Ethiopia — TG.ME

ሰላም የሩትስ ኤንድ ዊንጊስ ቤተሰቦች መስማት የተሳናቸው ሴቶች በትምህርት ቤት፣ በቤት እና በሕዝብ አገልግሎት መስጫዎች ውስጥ የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች የሚያስነብብ የምርምር ውጤቶችን የያዘው አዲሱ መጽሔታችን ወጥቷል። በዚህ እትም፦ ✅ በምርምር የተለዩ ሦስት ቁልፍ ጽሁፎች ✅ የአማርኛ ምልክት ቋንቋ ተርጓሚ ፕሮጀክት ውጤት ✅ የጽናት እና የስኬት ታሪኮች ተካተዋል። የእነዚህን ልጃገረዶች ድምፅ በማድመጥ ለውጥ ለማምጣት አብረውን ይሁኑ። ይሄ መፅሄት የተዘጋጀው ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ነው:: መልካም ንባብ!

April 13, 2026 246 3 1