የእደ ጥበብ አውደርዕይ : መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የሙያ ትርኢት እና ምረቃ ፕሮግራም ሩትስ ኤንድ ዊንግስ… — Roots and Wings Ethiopia — TG.ME

የእደ ጥበብ አውደርዕይ : መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የሙያ ትርኢት እና ምረቃ ፕሮግራም

ሩትስ ኤንድ ዊንግስ ኤሊክስር መስማት የተሳናቸዉ ሴቶችን ለማበረታታት እና በሙያ የበቁ ለማድረግ ከቪክቶሪ እና አልፋ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤቶች ጋር በመተባበር በተለያዩ የእጅ ሙያዎች ሲያሰለጥናቸው የነበሩ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎችን ያስመርቃል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ተማሪዎች የሠሯቸውን የተለያዩ የእደ ጥበብ ሥራዎችን ያሳያሉ፤ ለሽያጭ ያቀርባሉ፡፡

ቅዳሜ፡ ጥቅምት 1/ 2018 ዓ.ም
ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 8፡00
በአልፋ የመስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት ግቢ ዉስጥ።

ለተሳታፊዎች ውስን ቦታ አዘጋጅተናል፡፡
መግቢያው በነጻ ሲሆን ሊንኩን በመጫን ቅጹን በመሙላት ይመዝገቡ
👉 https://forms.gle/3qNH3nU2BtEdasmh8
ለበለጠ መረጃ የሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችንንን ይቀላቀሉ
🌐🖥🎸 @RWethiopia
October 2, 2025 529 6 4