@rofamparents · 2.1K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/rofamparentsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 13, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
ROFAM ACADEMY ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ነገ ሰኞ 08/11/2016 ለኦሬንቴሽን ወደ አብርሆት ስለምንሄድ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ጥዋት 12:30 ት/ቤት እንድትገኙ። መቆየት ፈፅሞ አይቻልም። ስትመጡ 1. Uniform መልበስ 2. ለምሳ ምግብ መያዝ 3. ID መያዝ አለባችሁ Rofam Academy ምህርት አስተዳደር
[media, no text]
ሐምሌ 4 / 2016 ለሮፋም አካዳሚ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ: ወደ መፈተኛ ካምፓስ የምትገቡት እሑድ ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ. ም. መሆኑን አውቃችሁ ከጠዋቱ 12:30 ሰዓት ት/ቤት ተገኝታችሁ ወደ መፈተኛ ቦታችሁ እንድትጓዙ በጥብቅ እናሳስባለን:: ዘግይተው ለሚመጡ ተማሪዎች ትራንስፖርት ቢያመልጣቸው ት/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም:: የተፈቀዱ ነገሮች 1- የትምህርት ቁሳቁስ;እስክብርቶ ;እርሳስ;ነጭ ወረቀት;መፅሓፍ; ስት…
ነገ 02/11/2016 የ12ኛ ሶሻል ስይንስ ኦላይን ተፈታኝ ተማሪዎች 5:30 ሰዓት ት/ቤት መጥታችሁ ለኦረንቴሽን ትሄዳላችሁ መኪና ተዘጋጅቷል
[media, no text]