✠🌿✠ እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሠላም አደረሳችሁ። ✠🌿✠
⛪ በቀበና ምሥራቀ ፀሐይ መድኃኔ ዓለም ካቴድራል
📖 የውዳሴ ማርያም እና የቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ
🗓️ ከሰኞ - ዐርብ
🕟 ከቀኑ 4:30 - 6:00
🗓️ ቅዳሜና እሑድ
⛪ ከቅዳሴ በመቀጠል
🕑 ጠዋት 2:00 ጀምሮ
🎙️ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ይተረጎማል።
📡 የቀጥታ ሥርጭት የምታስተላልፉ ሚዲያዎች በተጠቀሰው ሰዓት ተገኝታችሁ ማስተላለፍ የምትችሉ መኾናችኹን እንገልጻለን።
✠🌹 በእመቤታችን ፍቅርና በረከት በሁላችንም ይደር። 🌹✠
184
27
12
10August 6, 2026 12.3K 21 11