#rubi
rubi ነገ በ pibase ሊስት ይደረጋል።
ልብ በሉ
ልክ እንደ me pass p2p ይከፈትለታል። ያ ማለት ሰዎች በፈለጉት ዋጋ መሸጥም መግዛትም እንዲችሉ ነው። ይሄንን የተደረገው ሰዎች ሲሸጡ ሲገዙ ማጭበርበር እንዳይኖር በማሰብ ነው።
Rubi ያልጀመራችሁ
1. rubi ከ playstore ወይ app store download አድርጉ
2. sign up አድርጉ
3. invitation code 👉 449529YA
4. wallet recovery phrase ፅፋችሁ ያዙ
ቀጥሎ ደግሞ pibase አሳያችኋለሁ።
ዋጋው ከፍም ዝቅም ሊል ይችላል ሰዎች በራሳቸው ዋጋ ደስ እንዳላቸው ስለሚያደርጉት ... መጨረሻ ላይ ሊስት ከሚደረገው ግንኙነት የለውም።
















