ማስታወቂያ
ለተመራቂ ተማሪዎችበሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡
👉ጋዉን
👉ፎልደር
👉ኮፍያ
👉ሪቫን
👉ባጅ
የሚሰጠዉ ሀሙስ 21/12/18 ዓ/ም እና አርብ 22/12/18 ዓ/ምስለሆነ መጥታችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ጋዉን ለመዉሰድ ስትመጡ መያዝ የሚጠበቅባችሁ ነገሮች
1. ጋዉን, ፎልደር እና መጽሔት ለመውሰድ ስትመጡ የምረቃ ክፍያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና ወረሃዊ ክፍያ እስከ ነሀሴ ወር ድረስ መክፈል ይጠበቅባቹሀል፡፡
2. ጋዉን, ለመረከብ ስትመጡ የጋወን ማስያዣ 1000 ብር (የሚመለስ) ይዛችሁ መምጣት የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
3. የጋዉን መመለሻ ሰኞ 25/12/2018 ዓ.ም ሲሆን ከተጠቀሰዉ ቀን ውጪ ለሚመጡ ተማሪዎች ቅጣት በቀን 300 ብር ነዉ፡፡
4. ጋወን የጣለ፤ያቃጠለ እና ያበላሸ 2000 ብር፣ ኮፍያ የጣለ እና ያበላሸ 600 ብር፣ ረቫን የጣለ እና ያበላሸ 600 ብር፣ ሎጎ የጣለ እና ያበላሸ 600 ብር እና መነሳነስ የጣለ እና ያበላሸ 300 ብር ቅጣት ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ኮሌጁ!
