@QQDED · 1.8K subscribers
Queens DED 2015 batch
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/QQDEDIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 14, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 11, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
Share 1 DEFENCE PROGRAM ROUND 1.docx
[media, no text]
አስቸኳይ ማስታወቂያለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ በተለያዩ ምክንያቶች የምርቃት በንግድ ባንክ 2200 ብር የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ያላስገባችሁ ተማሪዎች እስከ 15/12/18 ዓ/ም እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ዲን ፅ/ቤት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡ ማስታወሻ፡-ጋዉን እና የአዳራሽ የመግቢያ ትኬት እንዲሁም ሌሎች ነገሮች ደረሰኝ ባስገባችሁት ልክ ስለሚሆን ከፍላችሁ እጃቹ ላይ ደረሰኝ ያላችሁ ተማሪዎች ጋዉንም ሆነ ሌሎች ነገሮችን የማታገኙ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
ማስታወቂያ ለተመራቂ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ የመመረቂያ ፅሁፋችሁን ያስገባችሁ ተማሪዎች የምታቀርቡበት ቀን ከታች በወጣላችሁ ፕሮግራም መሰረት ነሀሴ 18/12/18 ዓ/ም እና 20/12/18 ዓ/ም መሆኑን እየገለፅን የመመረቂያ ፅሁፋችሁን አስገብታችሁ ፕሮግራም ያልወጣላችሁ ተማሪዎች ካላችሁ ቢሮ በመምጣት ሪፖርት እንድታደርጉ ::በተጨማሪም በፕሮግራማችሁ መሰረት በጥታችሁ የማታቀርቡ ከሆነ ቅጣት ያለዉ ስለሆነ መጥታችሁ እንድታቀርቡ በድጋሚ እናሳስባለን፡፡ ማስታወሻ፡-የመመረቂያ …
[media, no text]