Greetings all,
1) Start your registration here : Registration URL : https://exam.ethernet.edu.et — Follow all the steps to complete your registration
1) The password and exam entry ticket will be available when the exam date is closer. We will share an update once they are released.
2) Service fee payment is 750 ETB - you will pay this through telebirr selecting "Education Assessment and Examinations Service" from the catagory
--
ሰላም፥
1) የመፈተኛ ፓስዎርድ እና የመግቢያ ትኬት የፈተና ሰአት ሲደርስ የሚሰጣችሁ ይሆናል
2) የ አገልግሎት ክፍያ 750 ብር ነው በምዝገባው ሰአት በ ቴሌ ብር በ "Education Assessment and Examinations Service" የምትፈጽሙ ይሆናል
3) username የረሳችሁ forgot username በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ፣ ከዚህ ቀደም በተለያየ ሁኔታ ከ አንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል ፣ አንዱን በቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን::