@protestant_books_pdf · 2.3K subscribers
ምርጥ ምርጥ የፕሮቴስታንት መጽሐፎች የሚቀርቡበት📚
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/protestant_books_pdfIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
We have been tracking it since November 14, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ፊሽካ ነፊዎች ❗️ ዝምታ የሐሰትና የሐሰተኞች ማፋፊያ ምግብ ነው፡፡ በዘላለም መንግስቱ @protestant_books_pdf
[media, no text]
መፅሐፍቅዱስን ለሁለንተናዊ ጥቅሙ ማጥናት •ይሄ መፅሐፍ በተለይ የመፅሐፍቅዱስ አተረጓጎም (heremenutics) ለመማሪያነት ሚያገለግል፣ መፅሐፍቅዱስን በአግባቡ ለመረዳት ሚሆነን ምርጥ የትርጉም መፅሐፍ ነው :: •ETC'ን ጭምር ኢትዮጵያ ላይ የtheology ኮሌጆች ለማስተማርያነት ይጠቀሙታል :: @protestant_books_pdf
መድረኮቻችን በመፅሐፍቅዱስ እይታ ፀሐፊ ▶️ ኃይሉ ቸርነት ይህ መፅሐፍ በተለይ ምዕመናን ፊት ለሚቆሙ ለቤተክርስቲያን መሪዎች ÷ ለሰባኪዎችና ለመዝምራን መድረክ ላይ ለሚቆሙ ሁሉ የተፃፈ ነው። @protestant_books_pdf
"ክርስቲያኖች ዛሬም በኤማሁስ መንገድ ላይ ነን":: @Protestant_Books_pdf