@procinsightet · 1.3K subscribers
Join us for expert insights, best practices, updates, and advisory on procurement of Local and International market. ይህ ቻናል በኢትዮጵያና ዓለም አቀፍ የግዢ ሂደት ላይ በማተኮር መረጃ የሚሰጥ ሲሆን፦ ሙያዊ እይታዎች፣ ምርጥ ተሞክሮዎች ፣ መረጃዎችና ምክረ ሃሳቦች ይቀርቡበታል። ቤተሰብ ይሁኑ! ያግኙን: @Procinsight_bot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/procinsightetIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 27, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🔥 የግዥ (Procurement) ዘርፍ ትልቅ ለውጥ፦ ከ“Lowest Price” ወደ “Best Value”! በልማት አጋሮች በሚደገፉ ፕሮጀክቶች የግዥ ሂደት ላይ የValue for Money (VfM) አስተሳሰብ እየጎላ መጥቷል። ቀደም ሲል ትኩረቱ፦ ❌ “ዝቅተኛውን ዋጋ ማን አቀረበ?” በሚለው ላይ ብቻ ነበር። አሁን ግን፦ ✅ “ለፕሮጀክቱ ከፍተኛ አጠቃላይ እሴት (Value) የሚያመጣው ተጫራች የትኛው ነው?” ወደሚለው ተቀይሯል። 📌 Most Advantageous Bi…
📌 በRFQ (የዋጋ መጠየቂያ) የግዥ ሂደት ውጤታማ እንዲሆን በምን ላይ ማተኮር ይገባል? የRFQ (Request for Quotation) ግዥ ዘዴ ከሌሎች የግዥ ዓይነቶች አንፃር ቀለል ያለ ቢመስልም፣ በጥንቃቄ ካልተመራ ግን አላስፈላጊ ብክነትንና የስራ መዘግየትን ሊያስከትል ይችላል። ውጤታማ፣ ግልጽና ፍትሃዊ የግዥ ሂደት ለመከተል የዋጋ ንፅፅር ላይ ብቻ ሳያተኩሩ የሚከተሉትን 5 ወሳኝ ነጥቦች ማስተዋል ይገባል። 🎯 1. ግልጽ የቴክኒክ ስፔስፊኬሽን (Clear Specific…
📌 ማብራሪያ (Clarification) በጨረታ ሂደት ለምን ያስፈልጋል? 🖇 በጨረታ ሂደት ማብራሪያ (Clarification) ማለት ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ያልገባቸውን ወይም ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮች በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ በጽሑፍ ጥያቄ ሲያቀርቡ፣ ገዥው አካልም የጨረታ ሰነዱን ይዘት ሳይቀይር ግልጽ ማብራሪያ በመስጠት ለሁሉም ተጫራቾች በእኩል የሚያሰራጭበት ሂደት ነው። ማብራሪያ የሚያስፈልግበት ምክንያቶች: ✅ ሁሉም ተጫራቾች ተመሳሳይ ግንዛቤ እንዲኖራቸው። …
📖 FIDIC Client/Consultant Model Services Agreement (White Book) – 5th Edition (2017) 🟢 A successful consultancy assignment begins with a well-drafted contract. 🟣 The FIDIC White Book is one of the world's most respected model agreements for engineering and consultancy services. 🟠 Whether you are…