@pres4love · 2.2K subscribers
ፈጣን ሚዲያ :- እውነት የሆነ ማንኛውም መረጃ ለሁሉም ማህበረሰብ ማድረስ የእዚህ ቻናል ዋናው ዓላማ ሲሆን መረጃ ለመስጠት: ለጥቆማ: ወይም የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማድረስ@Bkout ይጠቀሙ::
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/pres4loveIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 10, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
በምድር ላይ አራት አይነት ሰዎች አሉ ይላል ታላቁ ፋላስፋ ሶቅራጥስ 1)የሚያውቁና ማወቃቸውን የሚያውቁ ብልህ ናቸው እነሱን "<ተከተላቸው>" 2)የሚያውቁና ማወቃቸውን የማያውቁ ተኝተዋልና እነሱን "<ቀስቅሳቸው>" 3)የማያውቁና አለማወቃቸው የሚያውቁ የዋህ ናቸዉና "<አስተምራቸው >" 4)የማያውቁና አለማወቃቸውን የማያውቁ ሞኝ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን የሚያወሩትን አያቁምና "<እራቃቸው>" ግን ይቅር በላቸው ይለናል!
[media, no text]
HBD🎉
ከ116 ግለሰቦች ላይ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ በሞባይል ባንኪግ በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ 80 ግለሰቦች ላይ ክስ መመስረቱ ተነገረ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት ከ116 ግለሰቦች ላይ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ በሞባይል ባንኪግ በማጭበርበር ወንጀል በተጠረጠሩ 80 ግለሰቦች ላይ ወንጀል ምርመራ በማጣራት ለፌደራል ዐቃቤ ህግ በማስተላለፍ ክስ እንዲመሰረት ማድረጉን አመልክቷል። ተከሳሾቹ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ከሌሎች የግል ባንኮ…
መስቀል አደባባይ 1960 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ታሪካዊ ትዉስታዎች!