AASTU in Bloom: The Summer Roses Reveal a New Face
****
Where Science, Technology and Nature Meet!
The summer roses have transformed the roads and green spaces of Addis Ababa Science and Technology University into a vibrant landscape of color and beauty. As science and technology meet nature, AASTU reveals a new face, fresh, welcoming, green, and beautifully in full bloom.
Are you ready to join your home of science and technology?
Come and discover AASTU, where knowledge, innovation, nature, and opportunity come together.
በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የክረምት አበባዎች አዲስ ገጽታን አብሳሪዎች ናቸው
ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ተፈጥሮ በሚገባ የተገናኙበት ስፍራ
የክረምት ቀይ አበባዎች የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን መንገዶችና አረንጓዴ ስፍራዎች በውበት እንዲደምቅ አድረገውታል ። ሳይንስና ቴክኖሎጂ ከተፈጥሮ ጋር ተዋህደው ይበልጥ አድምቀውታል፣ አዲስ ምቹ፣ ውብ የሆነ ገጽታውን አሳይቷል።
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል የሆነውን የዕውቀት ቤትዎን ይቀላቀሉ! ህልምዎን እውን ያድርጉ ቴክኖሎጂን ይታጠቁ !
የዩኒቨርሲቲውን ትክክለኛ ማህበራዊ ሚዲያዎች በመቀላቀል አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ
ዌብ ሳይት : https://www.aastu.edu.et
ፌስቡክ: http://facebook.com/aastu.edu.et
ቴሌግራም : t.me/pir2011
ሊንክዲን: https://bit.ly/aastu_officialin
August 21, 2026 7K 75




