@orthomezmur16 · 1.1K subscribers
ገና እንዘምራለን እንደመላእክቱ ብርሃንን ለብሰን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አስተምህሮን ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮችን ከነዜማቸው በየቀኑ ወደ እናተ እናደርሳለን 👉የመዝሙር ግጥም 👉መዝሙርዳዊት 👉ንግሶችን እናሳዊቃለን የመፃፍ ቅዱስ ጥያቄ እና ታርክ https://t.me/OrthoMezmur16 አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላቹ @Mylife272727
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/orthomezmur16Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 9, 2024per Telegram
We have been tracking it since September 12, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ደጅሽ ላይ ቆሜ ደጅሽ ላይ ቆሜ ስለምንሽ ባርኪኝ እናቴ ማርያም ስልሽ ተደላደለልኝ ህይወቴ በአንቺ በእናቴ በእመቤቴ አዝ❤️❤️ እንቺ በመሆንሽ የሕይወቴ ፋና አልፈራም ጨለማ ብርሃን አለኝና አይጠፋም ዘላለም ፍቅርሽ ከአንደበቴ አለ በደሜ ውስጥ ፍቅርሽ በሕይወቴ አልቀርም ደጅሽ ለዘላለም /2/ ከአንቺ የሚለየኝ ማንም የለም /2/ አዝ❤️❤️ እጅግ የተገፋ ደካማ ሰው አለ መቅደስሽ የቆመ አማልጂኝ እያለ ይቁም ይሄ ልጅሽ ሃዘን የሰበረው ከአንቺ በቀር ወገን መጠጊያ የሌለው ያ…
🌼 ምን ብትወደኝነው 🌼 ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ ኦ አምላኬ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ/2/ ጠዋትም የለኝ ካንተ በቀር ማለዳዬ ነህ ማምሻዬም አንተ አልሻገርም አንተ ካልፈቀድህ ማዕበል ወጀቡን አሳልፈህ ጨለማውን አብርተህ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ አዝ 🌼 🌼 🌼 ? አልፍ እንድትሆን አንተ የባረካት ከመሬት ወድቃ ትላንትናዬን ወዜን ባርከኸው ለዚህ ብበቃ ባ…
"ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን ዐዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር ዐልፏል እንሆ ሁሉም ዐዲስ ሆኗል"።2ቆሮ 5:17 🌻መልካም አዲስ ዓመት 🌻 መዝሙር ለወዳጅ ሼር ያድርጉ🙏 @OrthoMezmur16 ╰═══❖•🌺•❖═══╯
[media, no text]
#ይቺን_ዓመት_ተወኝ ከአመት እስከ አመት ፍሬን ሳላፈራ ደረቅ እንደሆንኩኝ በራድ ወይም ትኩስ ሁለቱንም ሳልሆን እንዲያው ለብ እንዳልኩኝ አለሁኝ በቤትህ ለሙን መሬትህን እንዳጎሳቆልኲኝ አውቃለሁ አምላኬ ፍሬን ለመቀበል እንዳመላለስኩሁህ ዛሬም ሳላፈራ እሾህን አብቅዬ ደርቄ ጠበኩህ ያልተደረገልኝ ያላፈሰስክብኝ ያልሰጠኸኝ የለም ነገር ግን ይህ ሁሉ አላርምህ አለኝ አለየኝም ከዓለም የማትሰለቸኝ ሆይ ተነስቼ እስክቆም እባክህ ታገሰኝ የኔን ክፋት ተወው መላክህን ሰምተህ ይ…