ደብረ ቁስቋም
ህዳር 6 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከተወደደ ልጇን አዝላ ወደ ግብጽ ከተሰደደችበት ስተመለስ ከብዙ ድክምና እንግልት በኋላ በደብረ ቁስቋም አርፈዋል። በዚህም ድንቅ ተአምራት ተደርገዋል።
ይህ በምሥሉ የምንመለከተውም ከካይሮ በስተደቡብ 320 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በላዕላይ ግብጽ የሚገኘው እመቤታችን ከተወደደ ልጇ፣ ከአረጋዊው ዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ያረፈችበት ደብረ ቁስቋም ገዳም ነው።
November 15, 2026 48

