ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ አርአያ ኰሰኰስ ዘብሩር፡፡ ተአምርኪ ንጹሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር፡፡ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር፡፡ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር፡፡ ከመ በሕፅንኪ ያሰምክ ፍቁር፡፡"
ትርጉም፦
"የሰማይና የምድር ንግሥት ማርያም ሆይ የብር ዝጕርጕር፣ የነጭና የቀይ ድብልቅ መልክ እንዳለው ጌጥ ንጹሕ የሆነ፣ (ሐሰት የሌለበት) ተአምርሽ፣ በወርቅ አምሳል የተዘጋጀ ሆኖ ያማረና የተወደደ ማኅሌተ ጽጌ የተባለ ምስጋና እነሆ ተፈጸመ፣ የተወደደ ልጅሽ በእቅፍሽ ውስጥ እንዳለ ይህንን የማኅሌተ ጽጌ ምስጋናን ተቀብለሽ ወደእሱ አድርሺ።"
(ማኅሌተ ጽጌ)

November 7, 2026 22