ነሐሴ 27 (፳፯) የሚነበብ ስንክሳር
በዚህ ዕለት የሚከበሩ በዓላት/ የሚከበሩ ቅዱሳን
፩."፲፪ቱ" ደቂቀ ያዕቆብ (እሥራኤል)
፪.ቅዱስ ሳሙኤል ነቢይ (የተጠራበት)
፫.ቅዱስ ሱርያል ሊቀ መላእክት
፬.ቅዱስ ብንያሚንና እህቱ አውዶከስያ (ሰማዕታት)
፭.ቅዱስ ፊቅጦርና እናቱ ሣራ
፮.አባ ባስልዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮዽያ (የተሾሙበት)
https://t.me/An_Apocalypse/34503

5September 2, 2026 393