@EwketBirhan · 3.5K subscribers
የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት የካቲት 20 1970 ዓ·ም ተመሰረተ። መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ የሰ/ት/ቤታችንን የአገልግሎት እንቅስቃሴ፣ የቤተ-ክርስቲያን መረጃዎችን የምንለቅበት የቴሌግራም ገፃችን ነው። ይቀላቀሉን👉 https://t.me/EwketBirhan ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት 👉 @EwketBirhan24 ይላኩልን +251964013892
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/EwketBirhanIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 25, 2018per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ኑ በእመቤታችን ስም የተዘጋጀውን ዝክር ቅመሱ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። እንዴት አላችሁ እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እርገት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን፤ ከአብነት ተማሪዎች ጋር የሚደረገው የእመቤታችን የእርገት በዓል የአንድነት መርሃ ግብር ዛሬ ማክሰኞ ነሃሴ 19 2018 ዓ.ም 10:00 ሰዓት ላይ በካቴድራሉ አዳራሽ ስለሆነ ሁላችሁም ተገኝታችሁ በእመቤታችን ስም የተዘጋጀውን ዝክር እንድ…