ነሐሴ 13 (፲፫) ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዕለቱ የሚከበሩ በዓላት ፩.ደብረ ታቦር / ደብረ ምሥጢር / ደብረ… — ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - ‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴 — TG.ME

ነሐሴ 13 (፲፫) ቀን የሚነበብ ስንክሳር
በዕለቱ የሚከበሩ  በዓላት

፩.ደብረ ታቦር / ደብረ ምሥጢር / ደብረ በረከት

፪.ቅዱስ ሙሴ ሊቀ ነቢያት (ልደቱ)

፫.ቅዱስ ኤልያስ ነቢይ

፬.ቅዱሳን አበው ሐዋርያት

፭.አባ ጋልዮን መስተጋድል

፮.አቡነ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ (ልደታቸው)

፯.ቅድስት ኦፍራ ሰማዕት

https://t.me/An_Apocalypse/34331
❤9
August 18, 2026 1.4K