ነሐሴ ፰ ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዚህች ዕለት የሚከበሩ በዓላት ፩.ቅዱስ አልዓዛር ካህን (ሰማዕት)… — ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - ‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴 — TG.ME

ነሐሴ ፰ ቀን የሚነበብ ስንክሳር

በዚህች ዕለት የሚከበሩ በዓላት
፩.ቅዱስ አልዓዛር ካህን (ሰማዕት)

፪.ቅድስት ሰሎሜ ሰማዕት (ሚስቱ)

፫."፯ቱ" ቅዱሳን ሰማዕታት (ልጆቹ)

፬.ቅዱስ አሞን ሰማዕት

፭. አባ ዮሐንስ ስድስተኛው የደብረ ሊባኖስ አበ ምኔት

፮.በጣና ደሴት የምትገኘዋን ዳጋ እስጢፋኖስን የመሠረቱት አቡነ ኂሩተ አምላክ ዕረፍታቸው ነው

https://t.me/An_Apocalypse/34287
❤5
August 14, 2026 1.3K 2