ሐምሌ ፴ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ ተኣምር ያደረገበት ፪.ቅዱስ… — ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - ‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴 — TG.ME

ሐምሌ ፴ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

፩.ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ ተኣምር ያደረገበት

፪.ቅዱስ ዻውሎስ መናኒ ዕረፍቱ (ከቤተሰቡ ጋር)

፫.ቅዱስ ሱርያል (እሥራልዩ) ሊቀ መላእክት በቁስጠንጥንያ ቅዳሴ ቤቱ

፬.ቅዱሳን መርቆሬዎስና ኤፍሬም (ሰማዕታት

፭.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘአልቦ ጥሪት (ፍልሠቱ) ይታሰባል

፮.እናታችን ማርያም ክብራ ኢትዮጵያዊት (የዐፄ ናዖድ ሚስት)

https://t.me/An_Apocalypse/34216
❤8
August 6, 2026 1.5K